በአብክመ በደ/ማ/ከ/አስ/የተ/ጓ/ክ/ከ 2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ በሎት ጠቅላላ ድምር ዋጋ ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያ፣ ሎት. 2 ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ ሎት. 3 የውጭ ፈርኒቸርና የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በደ/ማ/ከ/አስ/የተ/ጓ/ክ/ከ 2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ በሎት ጠቅላላ ድምር ዋጋ ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያ፣ ሎት. 2 ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ ሎት. 3 የውጭ ፈርኒቸርና የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለውና ማቅረብ የሚችል፣
- የግዥው መጠን ብር 200,000 እና በላይ ከሆነ ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የሚገዙትን ዕቃዎች አይነትና ዝርዝር ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈርና የድርጅቱና ማህተም ማድረግ አለባቸው።
- ተጫራቾች ሴፔስፊኬሽን ለቀረበላቸው በሴፔስፍኬሽን መሰረት ላልቀረበላቸው ዕቃ በባለሙያ ተረጋግጦ ወደ ንብረት ክፍል ገቢ ያደርጋል፡፡
- ተጫራቾች በሚሞሉት ዋጋ መሙያ ሰነድ ላይ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡ ስርዝ ድልዝ ካለም ስለመስተካከሉ ፓራፍ መደረግ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ተ/ጓ/ክ/ከ ግዥና ፋ/የሥ/ሂደት ቡድን ቢሮ 1 ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ (አጠቃላይ የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ) 1.5% ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ሰነዱን ሞልቶ በታሸገ ፖስታ ተ/ጓ/ክ/ከ ግዥና ፋ/የስ/ሂደት ቡድን ቢሮ 1 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ስዓት ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ድረስ በአየር ላይ ይውላል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ተ/ጓ/ክ/ከ ግዥና ፋ/የሥ/ሂደት ቡድን ቢሮ 1 ማስታወቂያው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፣ የጨረታ መክፈቸው የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በግልጽ ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ተ/ጓ/ክ/ከ ግዥና ፋ/የሰ/ሂደት ቡድን ቢሮ ን/ክፍል ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ይዞ በመምጣትና ማስረከብ አለበት፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 058-1-78-04-46 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
በአብክመ በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር /የተ/ጓ/ክ/ከ
