ክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት ከጃንዋሪ 01 ቀን 2025 እስከ ዲሴምበር 31 ቀን 2025 ዓ.ም ያለውን ጠቅላላ አመታዊ የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል፡፡
ክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት
የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ
ክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት ከጃንዋሪ 01 ቀን 2025 እስከ ዲሴምበር 31 ቀን 2025 ዓ.ም ያለውን ጠቅላላ አመታዊ የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል፡፡
- የኦዲት ምርመራ ለመስራት የሚያስችል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያላቸው።
- የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።
- የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
- በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ የሚታውቁ
ስለዚህ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በአስር (10) ቀናት ውስጥ የሂሳብ ምርመራውን የሚያከናውኑበትን ዋጋ እና ሂሳብ የሚመረምረውን ባለሙያ ሲቪ እንዲሁም የድርጅቶቻቸውን ፕሮፋይል በማያያዝ የጨረታ ሰነዳቸውንም በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 /93 አውቶቢስ ቁጥር ማዞሪያ ፊት ለፊት በሚገኘው መስሪያ ቤታችን በአካል በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0938-444546
ወይም 0911-627411
ክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት
