Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አድዋ ድል መታሰቢያ
  • Address ፒያሳ አራዳ ህንጻ ፊት ለፊት አድዋ ድል መታሰቢያ አስተዳደር ቢሮ ፋይናንስ ክፍል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251-987929292
  • Website
  • Deadline08 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security100,000 /መቶ ሺህ ብር/
  • opening date2025-11-08 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ በጨረታ መለያ ቁጥር፡- አ/ድ/መ/-002/2018 ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል በኪራይ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አድዋ ድል መታሰቢያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ በጨረታ መለያ ቁጥር፡- አ/ድ/መ/-002/2018 ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል በኪራይ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተጫራቾች እንድትሳተፉ እየጋበዝን የተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር ዓይነት ከታች ባለው ሰንጠረዥ ተመላከቷል፡፡

 

ምድብ ቁጥር

የሚገዙ እቃዎች አይነት

ብዛት

ሞዴል

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

 

 

ሎት 1

Suv ተሽከርካሪ--V6 twine turbo

1

2015/2020 እና በላይ

 

100,000 ብር

Suv ተሽከርካሪ

2

2015/2023 እና በላይ

Sedan አውቶሞቢል

1

2013/2020 እና በላይ

Minibus ተሽከርካሪ

1

2013/2020 እና በላይ

 

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በአድዋ ድል መታሰቢያ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000613546867 በመክፈል ደረሰኝ /ስሊፕ/ ይዞ በመቅረብ/ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ይሆናል፡፡
  5. የጨረታው ሰነድ መመለሻ የመጨረሻ ቀን 29/02/2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ነው፡፡
  6. ጨረታው በቀን 29/02/2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት ማለትም በቀን 29/02/2018 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች ሌሎች መረጃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. የጨረታ ሰነዱ ፒያሳ አራዳ ህንጻ ፊት ለፊት አድዋ ድል መታሰቢያ አስተዳደር ቢሮ ሌቭል - 2 ፋይናንስ ክፍል ይገኛል፡፡

አድራሻ፡- ፒያሳ አራዳ ህንጻ ፊት ለፊት አድዋ ድል መታሰቢያ አስተዳደር ቢሮ ፋይናንስ ክፍል

ስልክ ቁጥር፡- +251-09-90-45-12-00

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አድዋ ድል መታሰቢያ

 

Save Tender

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግዥ

READ MORE
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለፕሮጀክት መስክ አገልግሎት አነስተኛ መኪኖች ኪራይ

READ MORE
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የዳምፕ ትራክ፣ ሲንግልና ደብል ካፕ መኪናዎችና አውቶቡሶች ኪራይ አገልግሎት

READ MORE