Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮጵያን እናክማት ሰብዓዊና በጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline06 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-06 00:00:00
  • Categories Audit Service

ኢትዮጵያን እናክማት ሰብዓዊና በጎ አድራጎት ድርጅት የሂሳብ እንቅስቃሴ በታወቁ የውጭ ኦዲተሮች ሂሳቡን በጨረታ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

ኢትዮጵያን እናክማት ሰብዓዊና በጎ አድራጎት ድርጅት


የኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን እናክማት ሰብዓዊና በጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በጎ አድራጎት ድርጅት ሆኖ ጥቅምት 16 ቀን 2015 ዓ.ም በፈቃድ ቁጥር 6483 ተመዝግቦ በሥራ ላይ ያለ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት የድርጅቱን የሁለት ዓመት (እ.ኤ.አ 2016 -2017) የሂሳብ እንቅስቃሴ በታወቁ የውጭ ኦዲተሮች ሂሳቡን ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ወቅታዊ እና አስፈላጊ መረጃቸው የተሟላ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በደጃች ውቤ  አሥር ቀናት ውስጥ በደጃጅ ውቤ ሰፈር በሚገኘው   ኢትኤል ሕንጸ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 401 በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ የስራ ዝርዝራቸውን በሰ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስገባት ይችላሉ፡፡

ኢትዮጵያን እናክማት ሰብዓዊና በጎ አድራጎት ድርጅት

Save Tender