የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ያገለገሉ እንጨቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል።
EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE (የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት)
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት
EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE
ያገለገሉ እንጨቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ያገለገሉ እንጨቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ በአካል በመቅረብ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጠቅላላ ዋጋ ከቫት ጋር በማቅረብ ወዳዳደር ይችላል። ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የTIN ሰርተፊኬት፣ ማስረጃዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
ማንኛውም ተጫራቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የመጫረቻ ሰነዱን እና የዋጋ ማቅረቢያ ለየብቻ በሰም በታሸገ ፖስታ በድርጅቱ የግዥ ዋና ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ብቻ በሥራ ቀናት ማስገባት ይችላሉ።
ጨረታው ክፍት ሆኖ ሚቆየው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ብቻ ነው።
ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቻው በተገኙበት በድርጅቱ ግዥ ክፍል በሚገኘው ቢሮ በ16 ኛው ቀን ህዳር 01 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ላይ ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኤግዚብሽን ማዕከልና ገበያ ልማት ድርጅት
