በለሚኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 02 የሚገኘው የአያት መንደር ነዋሪዎች ሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር የማህበሩን የ2017 የሂሳብ እንቅስቃሴውን በህጋዊ የኦዲት ሥራ ፍቃድ ያላቸውን ባለሙያዎች በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል።
የአያት መንደር እና የወረዳ 02 ነዋሪዎች ሸማቾቸ ኃላ/የተ/መ/የህ/ሥ/መህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
በለሚኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 02 የሚገኘው የአያት መንደር ነዋሪዎች ሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር የማህበሩን የ2017 የሂሳብ እንቅስቃሴውን በህጋዊ የኦዲት ሥራ ፍቃድ ያላቸውን ባለሙያዎች በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት ማሟላት የምትችሉ ህጋዊ የኦዲት ፍቃድ ያላችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት) በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለሰ 100.00/አንድ መቶ ብር ብቻ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑንና ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስምንተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተጫራቾች በቦታው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው የሚከፈትና አሸናፊው የሚለይ መሆኑን እናሳውቃለን ።
መስፈርቶች ፤
1. በዘመነ 2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት፣
2.የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ያለው/ያላት፣
3. የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ዋጋ 2% በሲፒአ ማስያዝ የሚችል/ትችል፣
4.100% ዝርዝር/ኢንቨስትጌሽን/ ኦዲት ማድረግ የሚችል/ትችል፣
5. ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ በስራ አፈጻጸም ዋሰትና ያሸነፈበትን ዋጋ 10% በሲፒኦ ማስያዝ የሚችል/ትችል፤
6.ህጋዊ የገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ Tin No፤ ቫትና ማህተም ያለው/ላት፣
7.የAABE ድርጅት ብቃት ማረጋገጫ ያለው ያላት፣
8. የማህበራትን ሂሳብ ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል፣
9. የህብረት ስራ ማህበራት የኦዲት ሰልጠና የወሰደች ቢሆን ይመረጣል፣
10. ሥራውን ለማስራት ቢያንሰ 2 ባለሙያዎችን መድቦ ማሰራት የሚችል/ትችል፣ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከላይ በቀረበው የጊዜ ገደብ መሰረት በአያት መንደር እና የወረዳ 02_ነዋሪዎቸ ሸማቾቹ ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር አድራሻ ወረዳ 02 ቶታል ጀርባ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ ሙበት ያለው መሆኑን እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ ስስክ ቁጥር፡- 0911530286/0913608952 ደውስው መጠየቅ ይችሳሱ።
የአያት መንደር እና የወረዳ 02 ነዋሪዎች ሸማቾቸ ኃላ/የተ/መ/የህ/ሥ/መህበር
