Tender Detail

Tender Details

  • Company ክሪስታል ካፒታል ሰርቪስ አክሲዮን ማህበር
  • Address ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 5 ሙሉጌታ ዘለቀ ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910544480
  • Website
  • Deadline05 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-05 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

የክሪስታል ካፒታል ሰርቪስ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብን የውጭ አዲተሮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

ክሪስታል ካፒታል ሰርቪስ አክሲዮን ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የክሪስታል ካፒታል ሰርቪስ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብን የውጭ አዲተሮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መቅረብ የሚገባቸው ሰነዶች

  1. ህጋዊ የሥራ ፈቃድ
  2. የግብር ከፋይነት ማስረጃ
  3. የዋጋ ማቅረቢየ ሰነድ
  4. የዘመኑን የመንግሥት ግብር የተከፈለበት ማስረጃ
  5. በዋና ኦዲተርነት የተመዘገበበት ማስረጃ

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 5 ሙሉጌታ ዘለቀ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው በማህበሩ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ በታሸገ ኤንቨሎፕ ሰነዶችን በማቅረብ መወዳደር ይቻላል፡፡

ማሳሰቢያ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ህዳር 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0910544480/0911540563

 

ክሪስታል ካፒታል ሰርቪስ አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender