Tender Detail

Tender Details

  • Company የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-67-81-75
  • Website
  • Deadline05 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityለሎት 1. የአቃቤ ህጎች የፕሮቶኮል ልብስ ግዥ (50,000)፣ ለሎት 2. የመኪና የውስጥ ጌጣ ጌጥ የግዥ (20,000) እና ለሎት 3. የእስፖርት ቁሳቁስ ግዥ (20,000)
  • opening date2025-11-05 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Sport Materials And Sportswear

የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት መንግስት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 2ኛ ዙር 2017 ዓም የካ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት አመት 2ኛ ዙር የአገልግሎት ግዥ፣ የእቃቢ ህግ የፕሮቶኮል ልብስ እና የአስፖርት ቁሳቁስ ግዥ

  • ሎት 1. የአቃቤ ህጎች የፕሮቶኮል ልብስ ግዥ CPO (50,000)
  • ሎት 2. የመኪና የውስጥ ጌጣ ጌጥ የግዥ CPO (20,000)
  • ሎት 3. የእስፖርት ቁሳቁስ ግዥ CPO (20,000)

ስለዚህ በጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ተጋብዘዋል፡፡

  1. የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  5. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  6. ተጫራቾች ናመና እንዲቀርብ የተጠየቁባቸውን ዕቃዎች መጫረቻ ሠጎዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና ማስገባት ግዴታ አለባቸው።
  7. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸዉ ከሚመለከተዉ የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከላይ በተገለፀዉ መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ ከተረጋገጠ ሲፒኦ ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ አርጅናል እና ኮፒ መሆኑን በመግለፅ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የጨረታ ሳጥኑ ከ11ኛዉ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 9 ውስጥ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆኑን አለመሆኑን ካልተገለፀ የቀረበዉ ዋጋ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  3. ተጫራቾች ጨረታውን ሲያሸንፉ የውል ማስከበሪያ Cpo 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡
  4. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  5. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት መንግስት ግዥ ቡድን

 

Save Tender