Tender Detail

Tender Details

  • Company በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን
  • Address ከአራት ሊሎ ወደ ፒያሳ በሚወስደው መንገድ አዲሱ የክፍስ ከተማ ህንጻ ላይ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 የአራዳ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን, Phone: 0111 26 57 45
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 2:30 AM
  • magazine
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት 1. የጂምናዚየም ማሽኖች እና ቁሳቁሶች ግዢ ........200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ — በባንክ የተረጋገጠ /ሲፒኦ/
  • opening dateከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በቢሮ ይከፈታል::
  • Categories Sport Materials And Sportswear , Gymnasium Equipment

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የስፖርት ምክር ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ ጨረታ :

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2019

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የስፖርት ምክር ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ ጨረታ :

ሎት 1. የጂምናዚየም ማሽኖች እና ቁሳቁሶች ግዢ ........200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸውና የታደሰ የንግድ ምዝገባ እና ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል::
  2. በመንግስት የግዥ ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል Tin No. ያላቸውና በገንዘቡና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል::
  3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  4. ተጫራቾች ሠነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10/አስር/ የሥራ ቀናት ጊዜ ውስጥ ቀርበው መውሰድ ይችላሉ::
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያና ዋስትና የሚያገለግል የመጫረቻ ዋጋ ከላይ በተቀመጠው አግባብ በባንክ የተረጋገጠ /ሲፒኦ/ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ:: የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ተከታታይ የሥራ ቀናት በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በቢሮ ማግኘት ይችላሉ::
  7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  8. ሰነድ የሚመለስበት በ11ኛው ቀን የስራ ሰዓት ተመልሶ የስራ ቀን በ8:30 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በቢሮ ይከፈታል::
  9. የጨረታ ሰነዱ ኦርጅናል እና ኮፒ ተሞልቶና ኦርጅናል ኮፒው ተለይቶ በፖስታው ላይ ተፅፎ መቅረብ ይኖርበታል::
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብና ሌሎችንም ዕቃዎች በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሠረት ዋጋቸውን በአግባቡ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  11. ጂም ማቴሪያሎቹ የሚቀርበት ዋጋዎች በተናጠል ሳይሆን በሎት/በጥቅል ዋጋ/በፋል ሴት ነው
  12. ናሙና ያልቀረበበት የዘገየ በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ረታ እንዲሁም ከጨረታ ሠነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሠነድ ተቀባይነት አይኖረውም:: በጨረታ ሠነድ ክፍል 4, 6 እና 9 የተቀመጡ ግዴታዎች ከሰነዱ ጋር ተሞልተው ያልቀረቡ ጨረታዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም::
  13. አሸናፊ ተጫራቾች 10% የውል ማስከበቢያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  14. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸው ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት መጋዘን ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
  15. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት እራሳቸው አምርተው ለገቢያ በሚቀርቡበት ዕቃ/ምርት ካልሆነ በስተቀር የተዘጋጀ ምርት ዕቃ ከገቢያ ላይ ገዝተው ለሚወዳደሩት እያንዳንዱ ምርት ዕቃ እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ እና የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል::
  16. ስርዝ ድልዝ መረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም::
  17. መ/ቤቱ ለግዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ:- ከአራት ኪሎ ወደ ፒያሳ በሚወስደው መንገድ አዲሱ የክፍለ ከተማ ህንጻ ላይ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 የአራዳ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ስልክ ቁጥር 0900019739 :-

የአራዳ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን

✨ messages.ai_summary
Arada Sub-city Design and Construction Works Office seeks suppliers of gymnasium machines and equipment for the sub-city Sport Council, priced as one lot and delivered to its store. Bidders need a renewed trade licence, TIN, VAT and supplier registration, and samples where requested.
Save Tender