የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ካዛንቺስ 17/18 ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ካዛን 17/18 ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበር
የጨረታ ማስታወቂያ
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ካዛንቺስ 17/18 ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
እነሱም
- 1ኛ) FSR (ኤፍ ኤስ አር) አይሱዙ መኪና
- 2ኛ) የእህል ወፍጮ
- 3ኛ) የዳቦ መጋገሪያ ማሽን
- 4ኛ) የተለያዩ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች እና ኮምፒዩተሮች
በመሆኑም እድሜው 21 ዓመት የሆነ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በማኅበሩ ሂሳብ ቁጥር 1000001461153 በማስገባት የጨረታ ሰነዱን በአካል በመቅረብ መግዛት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት ቀን ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ የሚቆይ ይሆናል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ አልያም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ካዛንችስ ወደ እንደራሴ በሚወስደው መንገድ ላይ ከወረዳ 08 ወጣት ማዕከል አጠገብ ወይም ወደ አዲስ ሆቴል በሚወስደው መንገድ የቀድሞ 33 ቀበሌ ግቢ ውስጥ፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 09 12 13 23 65 ወይም 09 11 16 42 01
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ካዛን 17/18 ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበር
