Tender Detail

Tender Details

  • Company ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩኒየን ኃላ/የተ
  • Address ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ ከተማ ጀሞ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ O.A.C.F ህንጻ ላይ ስድስተኛ ፎቅ ኦሮሚያ ግብርና ህብረት ፌዴሬሽን ዋና ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 12 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913449164
  • Website
  • Deadline10 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security30,000 (ሰላሳ ሺ ብር)
  • opening date2025-11-10 00:00:00
  • Categories Cargo Vehicle , Vehicle

ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩንየን ሃ/የተ ገልባጭ መኪናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩኒየን ኃላ/የተ


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

  1. FOTON EST-M TIPPER

ብዛት 3 /ሶስት/ ገልባጭ መኪናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሞዴል

Vehicle Year: 2024/2025

Weight፡ 6500kg

Drive style: 4x2

Tire:6

Tire size/quantity: 11R22.5

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።

  1. ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፡ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሌሎች ተያያዥ ህጋዊ ሰነዶችን አሟልቶ ማቅረብ ይፈልጋል።
  2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ጀሞ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ O.A.C.F ህንጻ ላይ ስድስተኛ ፎቅ ኦሮሚያ ግብርና ህብረት ፌዴሬሽን ዋና ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 12 ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ መግዛት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ

ለሰነድ ግዢ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።

  1. ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና 30,000 (ሰላሳ ሺ ብር) ቢድ ቦንድ በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ከፋይናንሺያል ኦርጅናል ዶክመንት ጋር በማቅረብ መጫረት ይችላል።
  2. ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት
    1. የጨረታው የፋይናንሺያል ሰነድ የሚከፈተው በ22ኛ ቀን ሲሆን 22 ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል።
    2. የፋይናንሺያል ሰነድ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ ተደርጎ እንዲሁም ኦርጅናል እና ኮፒውን በአንድ ላይ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት።
    3. የጨረታው ኮሚቴ በተዘጋጀው የጨረታ መስፈርት መሰረት የቀረበውን የፋይናንሺያል ሰነድ መርምሮ በጨረታው ሰነድ መሰረት የተጫራቾችን ውጤት ያስቀምጣል።
    4. የተሳሳተ መረጃ የሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መስጠት ከጨረታ ውጪ ያደርጋል።
    5. ዩንየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ስራ አፈጻጸም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆን መሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  3. ተጨማሪ ማብራሪያ ከዩንየኑ መረዳት ይቻላል።

አድራሻ -  ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ ዩንየን

ስልክ ቁጥር - 0913449164 /0911366258/0953804201

 

ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩንየን ሃ/የተ

 

Save Tender