Tender Detail

Tender Details

  • Company አኽዋት አልኸይር (መልካም እህቶች) የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address ዓለም ባንክ ትሮፒካል ክሊኒክ ገባ ብሎ 7ተኛ ቅያስ ወደ ግራ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0965 38 45 45
  • Website
  • Deadline21 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-21 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

አኽዋት አልኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጥቅምት 07 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውን ሁለት ቦክስ ፋይል የሒሳብ ሰነድ ተቀባይነት ባለው አሠራር መሠረት በሙያው የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

አኽዋት አልኸይር (መልካም እህቶች) የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት


 

 

የሂሳብ ምርመራ ኦዲት

ጨረታ ማስታወቂያ

 

አኽዋት አልኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጥቅምት 07 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውን ሁለት ቦክስ ፋይል የሒሳብ ሰነድ ተቀባይነት ባለው አሠራር መሠረት በሙያው የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

በጨረታው የሚወዳደሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  1. በሒሳብ ምርመራ ሙያ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው።
  2. የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።

ለዚህ ሥራ በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚሠሩበትን ዋጋ እና ሥራውን የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ እንዲሁም ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አንድ አንድ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡30 እስከ ቀኑ 7፡30 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ጽ/ቤት በመምጣት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- ዓለም ባንክ ትሮፒካል ክሊኒክ ገባ ብሎ 7ተኛ ቅያስ ወደ ግራ አዲስ አበባ

ስልክ ቁጥር:- 0965 38 45 45 / 09 54 52 55 35

 

አኽዋት አልኸይር (መልካም እህቶች) የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት

 

Save Tender