የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር የ2017 ዓ.ም. የፋይናንስ ክንውን የሂሣብ ምርመራ ለማከናወን ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር
ETHIOPIAN PULSES OILSEEDS AND SPICES PROCESSORS EXPORTERS ASSOCIATION
የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር የ2017 ዓ.ም. የፋይናንስ ክንውን የሂሣብ ምርመራ ለማከናወን ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት በሂሣብ ምርመራ መስክ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣ የዓመቱን ግብር ለመክፈላችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነዶቻችሁን ከታች በተቀመጠው አድራሻ እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ለጽ/ቤቱ ገቢ እንድታደርጉ እናስታውቃለን።
አድራሻ፡- አክሱም ሆቴል አጠገብ፣ ርብቃ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 703 ወይንም ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ህንጻ አራተኛ ፎቅ አዲስ አበባ፤
ስልክ ቁጥር፡- 0116623545 ወይንም 0911671621
የማህበሩ ጽ/ቤት
