Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢፌዲሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት
  • Address አዋሽ አርባ ከተማ (አፋር ክልል ከአዲስ አበባ 235 ኪ/ሜ) ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0961993231
  • Website
  • Deadline24 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-24 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Office And Home Furniture

የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የቧንቧና የቤቶች ጥገና ዕቃዎች፣ የትምህርት መረጃ ዕቃዎች እና የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢፌዲሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡- ወታ/ተሸ አሸ/ማስ/ት/ቤት ግ002/2018 የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሸ አሸ ማሰ/ትምህርት ቤት ባለው በጀት

የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣

የፅህፈት ዕቃዎች፣

የቧንቧና የቤቶች ጥገና ዕቃዎች፣

የትም/ት መረጃ ዕቃዎች እና የተለያዩ የስፖርት ትጥቅችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ በጨረታ ለመካፈል የሚሰጥ የምስክር ወረቀት /ክሊራንስ) እንዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የተሟሉ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የጨረታ ሰነዶችን ከዚህ በታች በቁጥር 6/ሐ/ በተገለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ።
  3. በቁጥር 6 “ለ” በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 ላይ በሒሳብ መደብ 6211 ስር በተዘረዘሩት ዕቃዎች የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) ፣ በ6212 ብር 12,000 (አስራ ሁለት ሺህ ብር) ፣ በሒሳብ መደብ 6215 ብር 20,000(ሃያ ሺህ ብር) በሒሳብ መደብ 6218 ብር 30,000(ሰላሳ ሺህ ብር) ፣ በሒሳብ መደብ 6244 ብር 40,000(አርባ ሺህ ብር) እና በሒሳብ መደብ 6417 ብር 1,000 (አንድ ሺህ ብር) ብቻ ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቁጥር 6 “መ” በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል። ዕቃዎች ማስረከቢያ ቦታ አዋሽ አርባ ከተማ (አፋር ክልል ከአዲስ አበባ 235 ኪ/ሜ) የሚገኘው የወታ/ተሸ አሸማሰ/ት/ቤት አርባ ካምኘ ግምጃ ቤት ሲሆን የትራንስፖርትና ማራገፊያ ወጪ በአቅራቢዎች የሚሸፈን ይሆናል።
  4. የወታ/ተሸ አሽ ማሰ/ት/ቤት እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  5. ለማብራሪያና ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ፦

 ሀ. ተጫራቾች ለሚኖራቸው ጥያቄ፡-

የወታ/ተሸ አሽ ማሰ/ት/ቤት ግዥ ዴስክ

ስልክ፡- 0902162878/0903350074

ፋክስ፡-0342407638

ሐ. ሰነዱ ወጪ የሚሆንበት አድራሻ፡-

የወታ/ተሸ ኣሽ ማሰ/ት/ቤት ፋይናንስ ዴስክ

ስልክ፡ 0912608803

የቢሮ ቁጥር 11

ለ. ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ፡-

የወታ/ተሸ አሽ ማሰ/ት/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ

ስልክ: -0903350074

ቢሮ ቁፕር፡- 11

መ. ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ፡-

6/ለ/ ይመልከቱ

የኢፌዲሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሸ/አስ/ማስ/ት/ቤት

Save Tender