Tender Detail

Tender Details

  • Company ኸይር ፈላጊ የበጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0921656354
  • Website
  • Deadline16 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-16 00:00:00
  • Categories Audit Service

ኸይር ፈላጊ የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ በአዋጅ ቁጥር 13/2022 መሠረት በመዝገብ ቁጥር 6311 ሰፍሮ ሕጋዊ ሰውነት የተሰጠው የበጎ አድራት ድርጅት ነው፡፡

ኸይር ፈላጊ የበጎ አድራጎት ድርጅት


የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

ኸይር ፈላጊ የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ በአዋጅ ቁጥር 13/2022 መሠረት በመዝገብ ቁጥር 6311 ሰፍሮ ሕጋዊ ሰውነት የተሰጠው የበጎ አድራት ድርጅት ነው፡፡

ስለሆነም፣ የ2017

E.C የበጀት አመት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመርስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟላና በማንኛውም ደረጃ የሚገኝ ኦዲተር ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ 7 ቀናት ውስጥ የዋጋ ማቅረቢያውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኑር መስጅድ ዝቅ ብሎ በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ግሎባል ሕንጻ 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር702 እንዲያቀርቡ እናሳውቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስ.ቁ 0921656354 ወይም 0912272794 ተፈላጊ መስፈርቶች

ሀ. የኦዲተር የሙያ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣

ለ. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣

ሐ. የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣

መ. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣

ሠ. ከፌዴራል ወይም ከልል ኦዲተር ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው መሆን አለበት፡፡

ኸይር ፈላጊ የበጎ አድራጎት ድርጅት

Save Tender