ኢትዮ ቴሌኮም 9 ቮልት አልካሊን ባትሪ (9 Volt Alkaline battery) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ተጫራችቶች ጋር የማሕቀፍ ግዢ ውል በመፈራረም ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም 9 ቮልት አልካሊን ባትሪ (9 Volt Alkaline battery) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ተጫራችቶች ጋር የማሕቀፍ ግዢ ውል በመፈራረም ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር4278394) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመከፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: "https://erp. ethiotelecom.et/OA HTML/isp/pos/suppreg/SupplierRegister. isp?ouid=0EED8A04B857259C",
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www. afrotender.com, www.extatenders.com.et www.2merkato.com
- ጨረታው ከ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ -
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
