የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር የ2017 ዓ.ም የሂሳብ እንቅስቃሴውን ህጋዊ የኦዲት ስራ ፈቃድ ያላቸውን ባለሙያዎች በጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር
በድጋሚ የወጣ ክፍት የጨረታ ማስታወቂያ
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር የ2017 ዓ.ም የሂሳብ እንቅስቃሴውን ህጋዊ የኦዲት ስራ ፈቃድ ያላቸውን ባለሙያዎች በጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት ማሟላት የምትችሉ ህጋዊ የኦዲት ፈቃድ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን 100 ብር (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እና ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያ ቀኑ ባለቀ በ3ኛ ቀን በ3፡00 ሰዓት ላይተጫራቾች በቦታው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው የሚከፈትና አሸናፊው የሚለይ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
መስፈርቶቹ:-
1. የስራ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
2. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤
3. በዘመኑ 2016 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
4. ህጋዊ የገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ፣ TIN NO፣ VAT እና ማህተም ያላቸው፤
5. የAABE ድርጅት ብቃት ማረጋገጫ ያላቸው፤
6. የማህበራትን ሂሳብ ኦዲት በማድረግ ልምድ ያላቸው ቢሆን ይመረጣል፡፡
7. 2% ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤
8. የህብረት ስራ ማህበራት የኦዲት ስልጠና የወሰዱ ቢሆን ይመረጣል፡፡
9. ስራውን ለመስራት ቢያንስ 2 ባለሙያዎችን መድቦ ማሰራት የሚችሉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ከላይ በቀረበው የጊዜ ገደብ መሰረት በለሚኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ አጠገብ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 09-13-45-63-13
ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማ/ር
