Tender Detail

Tender Details

  • Company በአሶሳ ዞን የባም/ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address በአሶሳ ዞን : ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0913879131
  • Website
  • Deadline20 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security/30,000/ ሰላሳ ሺህ ብር
  • opening date2025-10-20 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services

በአሶሳ ዞን የባም/ወረዳ /ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችንና ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በላይ የተጠቀሱት ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአሶሳ ዞን የባም/ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ባም/ወ/ግ/ን/አስ/ር 01/2018

 

በአሶሳ ዞን የባም/ወረዳ /ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችንና ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በላይ የተጠቀሱት ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ጨረታውን መወዳደር የሚትፈልጉ፡-

  1. በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ/የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር /ተጨማሪ እሴት ታክስ/ እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
  2. ተጫራቾች ዋጋ ማቅረቢያ ቴክኒካል 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ሶስቱንም በአንድ ፖስታ ቴክኒካል ዶክመንት ተብሎ እንዲሁም ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ሶስቱንም በአንድ ፖስታ በሰም ታሽጎ ፋይናንሻል ዶክመንት ተበሎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ስም፤ አድራሻ፣ ፊርማና ህጋዊ ክብ ማህተም በማስፈር እና አድራሻችን ለቤ/ጉ/ክ/መ/አሶሳ ዞን ባምባሲ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በማለት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን እና የውል ስምምነቱን ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በባም ወ/ገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ በአካል ቀርቦ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ማስያዣ /30,000/ ሰላሳ ሺህ ብር በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ህጋዊ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች በሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በሙሉ ወይም በከፊል በመሙላት መወዳደር ይችላሉ። የተወዳደሩት ዕቃ አሸናፊ ከሆኑ ዕቃው በባለሙያ አስፈትሸው ለማስረከብ ፍቃደኛ መሆን አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
  8. ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ተገልጾላቸው ውል ከፈረሙበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን ዕቃ ማስረከብ አለባቸው።
  9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከወቅቱ የገበያ ዋጋ ጋር የተጣጣመ መሆን አለበት፡፡
  10. ጨረታው ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከረፋዱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባም/ወ/ገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን ተጫራቾች በራሳቸው ፍላጎት ባይገኙ የጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም፡፡
  11. የጨረታው መክፈቻ ቀን በዓል ከሆነ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይካሄዳል፡፡
  12. የጨረታ ሰነዱንም ሆነ የሲፒኦ አድራሻ ለባም/ወ/ግን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ተበሎ መፃፍ አለበት፡፡
  13. የዋጋ ማቅረቢያ የሚሞላው በገዛችሁት የጨረታ ሰነድ ብቻ ሆኖ ስርዝ ድልዝ ካለ ከጎን ፊርማ መኖር አለበት።
  14. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913879131 ደውለው ይጠይቁ።

 

በአሶሳ ዞን የባም/ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender