Tender Detail

Tender Details

  • Company የአብክመ በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-2-73-01-34
  • Website
  • Deadline16 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-16 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Stationery Materials , Vehicle Spare Parts

በአብክመ በማ/ጎ/ዞን/የታች አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ተሽከርካሪዎችና ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

የአብክመ በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአብክመ በማ/ጎ/ዞን/የታች አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ተሽከርካሪዎችና ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም፡-

  • በሎት-1 የጽ/መሳሪያ፣
  • በሎት-2 ደንብ ልበሰ፣
  • በሎት-3 1HZ የመኪና መለዋወጫ እቃ እግር እና ፖንፓ ክፍል፣
  • በሎት-4 KUN 25 የመኪና መለዋወጫ እቃ እግርና ፖንፓ ክፍል፣
  • በሎት-5 GUN=125 (ሃይሉክስ) የመኪና መለዋወጫ እቃ እግርና ፖንፓ ክፍል፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-
  • ዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላችሁ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁ፣

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ታች/አር/ወ/ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል።

ለበመለጠ መረጃ፡-

➢ በስልክ ቁጥር 058-2-73-01-34/ 058-2-73-04-20 መደወል ትችላላችሁ።

 

የአብክመ በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender