Tender Detail

Tender Details

  • Company የማኅቶት ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 (ጉርድ ሾላ) ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913985306
  • Website
  • Deadline07 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-07 00:00:00
  • Categories Audit Service

የማኅቶት አ.ማ የ2017 ዓ.ም በጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር(ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል፡፡

የማኅቶት ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

የማኅቶት አ.ማ የ2017 ዓ.ም በጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር(ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ስራ ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  • ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ እና ምዝገባ ያለው፣
  • የሙያ ብቃት እና በሕጋዊነት ታውቀው በመንግስት መመዝገቡን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • የዘመኑን ግብር ከፍለው ለ 2018 በጀት ዓመት ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፣
  • ለኦዲት ስራ በቂ የስራ ልምድ እና ባለሙያ ያላቸው፣
  • የታክስ መለያ ቁጥር (ቲን) እና የቫት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ

ከላይ የተዘረዘሩትን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የድርጅቱ ቦክስ ፋይል ብዛት፡ ባንከ ስቴትመንት 1፤ ሽያጭ 17 እና ግዥ 3 በፒስትሪ ጋፕ የተሰራ ሲሆን ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋ እና ስራውን ሰርታችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ የሚገልጽ ፕሮፖዛል በማያያዝ በሰም በታሽገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ እንድታመለከቱ እናሳስባለን፡፡

አድራሻ፡- ጀሞ 3 ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ ማኅቶት ትምህርት ቤት ዳይሬክተር ቢሮ፡፡

ለበለጠ መረጃ 0909808182 ፣ 0911410369 ፣ 0909777949 ላይ በመደወል መጠየቅ  እንሁም

 በe-mail: mahitotsc2014@gmail. com አድራሻችን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የማኅቶት አ/ማህበር

Save Tender