Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ ግዥ ቡድን
  • Address ሐረር ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 025 666 85 25
  • Website
  • Deadline13 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price150.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-13 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Generators , Machinery , Stationery Materials

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ፤ የትምህርትና ስልጠና መርጃ እቃዎች የፅዳት ለቃዎች በቀላል ጥገና (ዕድሳት) አገልግሎት የሚውል የግንባታ እቃዎች የማሽነሪና የጀነሬተር ፓምን የኦፊስ ማሽን (የኮምፒውተር፤ የፕሪንተር፣ የፋክስ እና የፎቶ ኮፒ) መለዋወጫ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ ግዥ ቡድን


                                                                 የጨረታ ማስታወቂያ

                                          የምስራቅ ዕዝ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዓ/ም 

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ 

  1. የፅህፈት መሳሪያ፤ የትምህርትና ስልጠና መርጃ እቃዎች 

  2. የፅዳት ለቃዎች 

  3.  በቀላል ጥገና (ዕድሳት) አገልግሎት የሚውል የግንባታ እቃዎች 

  4. የማሽነሪና የጀነሬተር ፓምን የኦፊስ ማሽን (የኮምፒውተር፤ የፕሪንተር፣ የፋክስ እና የፎቶ ኮፒ) መለዋወጫ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሱ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መስረት በተሰማሩበት ስራ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ከሊራንስ እና የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ ብር 150.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር ብቻ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2:30 እስከ 6፡00 እና ከሰዓት ከ7:30 እስከ 11:00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሐረር ምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ በሚገኘው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 02 በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ጥቅምት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4:45 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐረር ቤተ መንግስት መኮንኖች መዝናኛ ክበብ ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ስልክ ቁጥር 025 666 8525/25466 08 58 09 82 74 15 19/09 15 65 35 30 

                                                         በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ ግዥ ቡድን

Save Tender