አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የኦዲት አገልግሎት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Addis International Convention Center - AICC (አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር አዓኮማ አ.ማ 03/2018
አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የኦዲት አገልግሎት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
-
- የውጭ አዲት አገልግሎት
- ተጫራቾች ለስራው ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ከገቢዎች ሚኒስቴር ጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ ክሊራንስ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክርወረቀት፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡብት ማስረጃ፣ ከሚመለከተው ባለስልጣን መ/ቤት የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በኋላ ከመስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 300 (ሶስት መቶ) በአካውንት ቁጥር 1000616070839 በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ያስገቡበትን ደረሰኝ በመያዝ ከቢሮ ቁጥር 313 ተገኝተው መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት አገልግሎት ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ የሚጫረቱበትን ዋጋ ከ 2% የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ለአዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ማዕከል አ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ከመስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በአዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኩባንያው ጽ/ቤት እስከ 8፡00 የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ፤ የጨረታው መክፈቻ ቀን ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዲስ-ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ማዕከል አ.ማ
አድራሻ፡- ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ሲ ኤም ሲ አደባባይ ፀሀይ ሪል እስቴት ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር 0116 670082/
