Tender Detail

Tender Details

  • Company የሁሉ ቁጠባ ብድር ኃሳፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር
  • Address አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Phone: 0945194299
  • Website
  • Deadline12 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security5000
  • opening date2025-10-12 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የሁሉ ቁጠባ ብድር መሰረታዊ ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር ሰኔ 30/2018 ዓ.ም እና ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ኦዲት አገልግሎት በየሩብ ዓመት ማለትም፡- የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሁለተኛ ሩብ ዓመት የሶስተኛ ሩብ ዓመትን እና የዓመቱን በማጠቃለል ኦዲት ማስደረግና በኅብረት ሥራ ሂሳብ አሰራር መሰረት Proclamation No. 985/2016 መሠረት ሪፖርት ማዘጋጀት፡፡

የሁሉ ቁጠባ ብድር ኃሳፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር


                                                 የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ 

የሁሉ ቁጠባ ብድር መሰረታዊ ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር ሰኔ 30/2018 ዓ.ም እና ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ኦዲት አገልግሎት በየሩብ ዓመት ማለትም፡- 

  1. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 

  2. የሁለተኛ ሩብ ዓመት 

  3. የሶስተኛ ሩብ ዓመትን እና 

  4.  የዓመቱን በማጠቃለል ኦዲት ማስደረግና በኅብረት ሥራ ሂሳብ አሰራር መሰረት Proclamation No. 985/2016 መሠረት ሪፖርት ማዘጋጀት፡፡ 

መስፈርቶች-

  • Possess a valid practicing license from the appropriate regulatory authority (e.g., Accounting and Auditing Board of Ethiopia - AABE) 

  • Hold a renewed trade license. 

  • Provide a Taxpayer Identification Certificate and/or VAT Registration Certificate, as applicable. 

  • Demonstrate a proven track record in conducting external audits of similar size and complexity, preferably within the SACCO or financial cooperative sector. 

  • Have a qualified audit team with expertise and experience (e.g., ACCA, CPA, or equivalent).

  •  Show independence and objectivity in line with professional ethical standards. Submit a Bid Security (Bond) in the amount of ETB 5,000.00, in the form of a CPO issued by a recognized bank. 

ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀን አየር ላይ ውሎ በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት አንደ ሀገራችን የቀን አቆጣጠር ጨረታው ይከፈታል፡፡ መገኛ የሁሉ ገንዘብ ቁጠባ ኅብረት ሥራ ማኅበር ዋና ቢሮ ሀዋሳ ንብ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቁጥር 19 ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጨማሪ መረጃ፦ 0945194299/0921689304 

                                                          የሁሉ ቁጠባ ብድር ኃሳፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር

Save Tender