Tender Detail

Tender Details

  • Company ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address ትግራይ ክልል, Phone: 0911516459
  • Website
  • Deadline08 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-08 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጀት በ2017 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን የኦዲት ኩባንያዎችን ለጨረታ ይጋብዛል፡፡

ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት


                                                            የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ 

ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጀት በ2017 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን የኦዲት ኩባንያዎችን ለጨረታ ይጋብዛል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች 

  1. ዓመታዊ ሒሳብ ማዘጋጀት ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው፡፡ 

  2. ዓመታዊ ሒሳብ በማዘጋጀት ቢያንስ የ3 ዓመት ልምድ ያለው፡፡ 

  3. ከላይ ያሉትን መስፈርት የምታሟሉ የኦዲት ኩባንያዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ4 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል nardoszewde178@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ፡፡ 

  4. የግዥ ኮሚቴ በተገኘበት በቀን 28/1/2018 ጨረታው ይከፈታል። ስተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0911516459 ደውስው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

                                                  ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት

Save Tender