Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security20,000.00
  • opening date2025-10-13 00:00:00
  • Categories Maintenance And Repair

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመ/ቤቱ ተሽከርካሪ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመ/ቤቱ ተሽከርካሪ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል።

ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድር ለመሣተፍ የሚፈልጉ፡-

1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8:30 ድረስ በዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ሆኖም 15ኛው ቀን የስራ ቀን በማይሆንበት ጊዜ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀስው ጊዜና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

4. ከክልሉ የትራንስፖርት ደረጃ ሶስት የሚገልጽ ብቃት ማርጋገጫ ሴርትፍኬት ማቅርብ አለባቸው፡፡

5. ከላይ የተገለጹ የተሽከርካሪ ጥገና የጠቅላላ ሽያጭ ከብር 200,000.00 /ሁለትመቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢዎች ብቻ መጫረት የሚችሉ መሆኑን፡፡

6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ 90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ብቻ በሲፒኦ ወይም ባንከ ጋራኒቲ / ማቅረብ አለባቸው፡፡

7. ጨረታው ለ3 ወራት /90 ቀናት /ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡

8. አሸናፊው ተጫራች በቴከኒካል ሰነድ ተጫራቾች መመሪያና ጠቅላላ የውል ሁኔታዎች መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

9. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ርዳይሬክቶሬት ግዥ ከፍል ቁጥር 14 ማግኘት ይቻላል።

10. በጨረታ ግምገማ ወቅት በሀዋሳ ከተማ ላይ ባሉት ጋራዥ የመስክ ምልከታ የሚደረግ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

11.ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ ከቫት ተመዝጋቢዎች ላይ ቫቱን ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር 046-212-43-07

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ት ትምህርት ቢሮ

ሀዋሳ

Save Tender