በአብከመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለጣወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ከዚህ በታች በየሎቱ የተጠቀሱትን እቃዎች ግዥ ለመፈጸም እና በመደበኛ እና በተራድኦ በጀት ተግዝተው እገልግሎት የማይሰጡ ብረታ ብረቶችንና የመሳሰሉትን ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብከመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለጣወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ከዚህ በታች በየሎቱ የተጠቀሱትን እቃዎች ግዥ ለመፈጸም እና በመደበኛ እና በተራድኦ በጀት ተግዝተው እገልግሎት የማይሰጡ ብረታ ብረቶችንና የመሳሰሉትን ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሎት1. የደን ዘር እና የአትከልት ዘር የጨረታ ማስከበሪያ 5.000.00 ብር
ሎት2 የውሀ ፓምፕ እና የውሀ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 ብር
ሎት3. የግንባታ ቁሳቁስ (ለችግኝ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የልማት መሳሪያ) የጨረታ ማስከበሪያ 1000.00 ብር
ሎት4. አገልግሎት የማይሰጡ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ብረታ ብረት የመሳሰሉትን ሽያጭ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 ብር ማስያዝ አለባችሁ፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በየዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ (አግባብነት ያለው የንግድ ስራ ፍቃድ)፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) እና የምታቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር እና በላይከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት (የቫት 15%) የምዝገባ የምስከርወረቀት ያለው ያላትን ይጋበዛል ፡-
1.ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዝርዝር ጉዳይ የያዘ የእያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ ከሎትı እስከ ሎት 4 ያሉትን የማይመለስ 200.00 ብር በመግዛት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ እና ሎት 4 የጨረታ ሰነድ የማይመለስ በብር 200.00 በመግዛት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰአት ደ/ሲና ከተማ ፀደይ ባንከ ህንፃ ጣ/ወ/ገንዘብ ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር ፡ ቀርበው በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
2.ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 4 ያሉትን ሰነዶች በእያንዳዱ የዋጋ ዝርዝር ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ውስጥ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋውን ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በጥንቃቄ በመሙላት የድርጅቱን ማህተም ስም ፊርማ አድራሻ ስልክ ቁጥር በማስፈር አርጅናልቁጥር ግዥ/ንብ/አስ/003/2018
የመጫረቻ ሰነድ በፖስታ አሸገው ደ/ሲና ከተማ ፀደይ ባንከ ህንፃ ጣ/ወ/ገንዘብ ጽ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ኃላፊ ቢሮ ቁጥር 3 ቀርበው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከሎት : እስከ ሎት 3 ያሉትን የጨረታ ሳጥኑ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት በ31 ኛው ቀን ድረስ እና ሎት 4 ያለውን የጨረታ ሳጥኑ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጠ6ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡29 ድረስ ማስገባት ይጠበቅባችኋል የጨረታ ሳጥኑ 4፡30 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ከጠዋቱ 4፡45 ሰዓት ጀምሮ ዐደይ ባንክ ህንፃ ጣ/ወግንዘብ ጽ/ቤት ሶስተኛ ፎቅ ኃላፊ ቢሮ ይከፈታል፡፡ ቀኖቹ ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይታሸግና 4፡45 ይከፈታል፡፡
3. ነጠላ ዋጋውና ጠቅላላ ዋጋው ልዩነት ካለው ነጠላ ዋጋው ተቀባይነት አለው ::
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ እንደ ተጫራቾች ምርጫ ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ ወይንም በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ከሬዲት ወይም ለመስሪያቤቱ ዋና ገንዘብ ያዥ በመሂ) በጥሬ ገንዘብ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
5. ተጫራቾች አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
6. አሸናፊው ተጫራች ከላይ ከሎት | እስከ ሎት 3 የተጠቀሱትን (የተዘረዘሩትን) እቃዎች በጣ/ወ/በደ/ሊና ከተማ በጣወ/ግብርና ንብረት ክፍል በስሙ ገቢ ያደርጋል አሸናፊው ተጫራች ሎት 4 የተጠቀሱትን አገልግሎት የማይሰጡ እቃዎች በጣ/ወ/ውስጥ ባሉ ከአራቱም ፑል ንብረት ከፍል ካሉ ባለሙያዎች እቃዎቹን ይረከባል፡፡
7.መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
8. ለበለጠ ማብራሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከተያዘው የተጫራቾች መመሪያ በማንበብ መረዳት ይችላሉ፡፡
9.ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር on6800432/0116800068/ ደውለው ይጠይቁ፡፡
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
