የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የእርድ ቁም ከብት፣ የወተት ላሞች መኖ፣ የስንዴ ዱቄት፣ ድፍን አተርና ባቄላ፣ ያልተፈጨ በርበሬ• የምግብ ሸቀጣሸቀጥ፣ አትከልትና ፍራፍሬ፣ ነጭ ጤፍ እና የማገዶ እንጨት ለአንድ ዓመት በማዕቀፍ ግዥ ስምምነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የተዘጋጀ ጨረታ ሰነድ
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት
ግስጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡-ብ.ግ.ጨ.ወሶዮ ገማድ /001/18
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የእርድ ቁም ከብት፣ የወተት ላሞች መኖ፣ የስንዴ ዱቄት፣ ድፍን አተርና ባቄላ፣ ያልተፈጨ በርበሬ• የምግብ ሸቀጣሸቀጥ፣ አትከልትና ፍራፍሬ፣ ነጭ ጤፍ እና የማገዶ እንጨት ለአንድ ዓመት በማዕቀፍ ግዥ ስምምነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የተዘጋጀ ጨረታ ሰነድ
የዕቃዎች ዝርዝር
የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን
1. የእርድ ቁም ከብት----ብር 500,000.00
2. የወተት ላሞች መኖ ----ብር 200,000.00
3. የስንዴ ዱቄት--------ብር 500,000.00
4. ድፍን አተርና ባቄላ-------ብር100,000.00
5. ያልተፈጨ በርበሬ-------ብር 100,000.00
6. የምግብ ሸቀጣሸቀጥ -----ብር 400,000.00
7. ለአትከልት--------ብር400,000.00
8. ለእንስሳት ተዋፅኦ---ብር 50,000.00
9. ነጭ ጤፍ-------ብር 400,000.00
10. ለበሬ ስጋ(የከርስቲያን/የሙስሊም)----------ብር 50,000.00
11 የማገዶ እንጨት----------ብር 50,000.00
በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-
1. በሚወዳደርበት ዘርፍ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ፣ የግብርከፋይ መለያ /TIN /ሰርተፍኬት፣የሚወዳደሩበት ጨረታ በየምድቡና በየዘርፉ ያለቸውን ሰነዶች ኮፒውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
2. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጨረታ በየምድቡና በየንግድ ዘርፉ ያላቸውን ሰነዶችኮፒውንና እንዲሁም ድርጅቱ ባዘጋጀው ጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ በመሙላት ኦርጅናሉንና ኮፒውን በየምድቡ ለየብቻ በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
3. ተጫራቾች በጨታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክበተመሰከረ የባንክ ጋራንቲ ወይም CPO በሚወዳደሩበት ምድብ በተጠየቀው ገንዘብ መጠን ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ከአንድ ምድብ በላይ የሚወዳደር ተጫራች በሚወዳደርበት ምድብ ብዛት CPO/የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡
5. ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት በኢት/ንግድ ባንከ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት ስም በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000585662716 የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመከፈል ኦርጅናል የባንከ ስሊፕ ይዘው በመቅረብ ከድርጅቱ መውሰድ ይችላሉ፡፡
6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሬጅስትራር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በድርጅቱ ቢሮ ይከፈታል::
7. ሁሉም ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት CPO/ ባንክ ጋራንቲ/የሚመለስላቸው አሸናፊ ድርጅቶች ውሉን ሲፈራረሙና የውል ማስከበሪያ 10% C.P.O ሲያሲይዙ ይሆናል፡፡
8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916461170/0916715121/0902140000 ደውሎ ማግኘት ይቻላል።
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት
