Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ድርጅት
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0980400255
  • Website
  • Deadline20 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-20 00:00:00
  • Categories Food Items And Drinks

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፒራይዝ በቆሎ፣ ፉሪሽካ፣ ላይም ስቶን፣ ጨው፣ አኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ኑግ ፋጉሎ፣ ፕሪሚከስ ኮንሰንትሬት፣ ሚቲዮኒን፣ ላይዚን እና ሥጋና አጥንት ፋጉሎን ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ድርጅት


የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፒራይዝ በቆሎ፣ ፉሪሽካ፣ ላይም ስቶን፣ ጨው፣ አኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ኑግ ፋጉሎ፣ ፕሪሚከስ ኮንሰንትሬት፣ ሚቲዮኒን፣ ላይዚን እና ሥጋና አጥንት ፋጉሎን ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት-

1/ ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው/ላት ::

2/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin No) ያለው/ላት ::

3/ የዘመኑን ግብር የከፈለና የንግድ ፍቃድ ያደሰ/ያደሰች፡፡

4/ የአቅራቢነት ደብዳቤ ያለው/ላት ፡፡

5/ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን በ4፡30 ታሽጎ ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በግ/ፋ/ንብ/አስ/ከፍል በ6፡30 ላይ ይከፈታል ፡፡

6/ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

7/ በሚቀርበው መጫረቻ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ሕጋዊ ማህተም ወይም ሎጎ ከለለበት ሰነዱ ውድቅ ይደረጋል ፡፡

8/ ተጫራቾች ለሠነድ መግዣ የሚሆን የማይመለስ ብር 400 መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡

9/ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተገለጸው ቦታና ሰዓት ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0941045917/ 0929350250 ደውስው መጠየቅ ይችሳሱ፡፡

አዳሬ የዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ

Save Tender