Tender Detail

Tender Details

  • Company እንዳለውጌታ የሕጻናት መንደር
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0945238873
  • Website
  • Deadline01 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-01 00:00:00
  • Categories Audit Service

ድርጅታችን እንዳለውጌታ የሕጻናት መንደር በመዘገብ ቁጥር 5940 የተመዘገበ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት መሆኑይ ታወቃል። ስለሆነም ድርጅታችን እስካሁን በበጎ አድራጎት ያከናወናቸውን የ2024 እ.ኤ.አ ዓመታዊ ሂሳብ በውል ኦዲተሮችን ማስመርመር ይፈልጋል።

እንዳለውጌታ የሕጻናት መንደር


ግልጽ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን እንዳለውጌታ የሕጻናት መንደር በመዘገብ ቁጥር 5940 የተመዘገበ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት መሆኑይ ታወቃል። ስለሆነም ድርጅታችን እስካሁን በበጎ አድራጎት ያከናወናቸውን የ2024 እ.ኤ.አ ዓመታዊ ሂሳብ በውል ኦዲተሮችን ማስመርመር ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡

  • በፌዴራል ዋና ኦዲተር ዕውቅና አግኝተው የተመዘገቡ
  • የአዲት ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
  • የዘመኑን ግብር የገበሩና የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው
  • የታደሰ የስራ ፍቃድ ያላቸው

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ በስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ ሆለታ ዋና መስሪያ ቤት በታሽገ ፖስታ የድርጅቱን ማህተም በማስደረግ ማስገባት ይኖርበታል። ማሳሰቢያ፦ከላይ በዝርዝር የተቀመጠውን መስፈርቶች የሚያሟላ ኦዲተር በዚህ ስራ ላይ መወዳደር የሚችል መሆኑን እየገለጽን ያልተሟላ መረጃን ለሚያቀርብ ኦዲተር ከውድድር ውጪ እንደሚሆን እያሳወቅን፣ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፦

በስልክ ቁጥር 0945238873/0911929228 በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

እንዳለው ጌታ የሕጻናት መንደር

Save Tender