በአርሲ ዞን የጢዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 የበጀት ዓመት በወረደው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒከስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ለመንግስት ሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአርሲ ዞን የጢዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01
በአርሲ ዞን የጢዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 የበጀት ዓመት በወረደው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒከስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ለመንግስት ሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፦
1. ለተጠየቁት የግዥ እቃዎች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብርከፍለው የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱና በፌደራል፤ በክልል ወይም በዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ወይም በግዥዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ በአቅራቢነት ሊስት የተመዘገቡበትን፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው እንዲሁም፤ የግብር ከፉይነት መለያ ቁጥር (Tax Payer Registration No.) ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. ተጫራቾች ለቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ለቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች እና ለጽህፈት መሣሪያዎች ለመንግስት ሠራተኞች የደንብ ልብስ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር)እንዲሁም፤ ለጽዳት እቃዎች እና ለመኪና ጎማዎች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) ብርበጽ/ቤቱ ስም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 1000022874466 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ የጽ/ቤቱ የግዥና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
☞ ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀውለመከፈላቸው እና ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት በዝግ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 15ኛው የሥራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን፤ ጨረታውም በ16ኛው የሥራቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ7፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
5 . ማንኛውም ተጫራች ለቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ለቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች እና ለጽህፈት መሣሪያዎች እና ለመንግስት ሠራተኞች የደንብ ልብስ ለእያንዳንዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ብር 20.000.00 (ሃያ ሺህ) እንዲሁም፤ ለጽዳት እቃዎች እና ለመኪና ጎማዎች ለእያንዳንዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ብር 20.000.00 (ሃያ ሺህ) በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የታወቀ ባንክበክፍያ ማዘዣ ወይም ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O.) ብቻ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
6. አሸናፊው ተጫራች ያለምንም የአቅርቦት ችግር አስተማማኝ የሆነ የዕቃ ከምችት ያለውና እቃዎቹን በራሱ የማጓጓዣ ወጪ አሰላ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የወረደው ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል።
7. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር (0911005877) (0943351752) 0944630894/::
በአርሲ ዞን የጢዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
