Tender Detail

Tender Details

  • Company ቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0940110868
  • Website
  • Deadline30 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-09-30 00:00:00
  • Categories Food Items And Drinks

ቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን በተለያዩ ክልሎች መጠነ ሰፊ የልማት ስራዎች እንደሚሰራ ይታወቃል::

ቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን


የጨረታ ማስታወቂያ

ቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን በተለያዩ ክልሎች መጠነ ሰፊ የልማት ስራዎች እንደሚሰራ ይታወቃል:: በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የመለያ ቁጥር 4138 የተመዘገበ ሲሆን ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች ለድሬዳዋ የተማሪዎች የምግባ ፕሮግራም የሚውል የምግብ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

ልኬት

ብዛት

1

የአጃ ቂንጭ

በኩንታል

302

2

የበቆሎ ቂንጨ

በኩንታል

302

3

ቦለቄ

በኩንታል

76

4

ጨው

በኩንታል

11

5

የምግብ ዘይት ባለ 20 ሊትር

በሊትር

1560

በዚህም መሰረት

  • የ2017 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  • የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ  ተጫራቾችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

1. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ያቀረቡትን ጠቅላላ የመወዳደሪያ ዋጋ 1% በባንክሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

2. የተዘጋጀ የጨረታ ስነድ ስለማይኖር ተወዳዳሪዎች ዋጋቸውን ባዘጋጁት ስነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ማቅረቢያ ሰነድ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 3:30 ድረስ በስራ ቀንና ሰዓት ብቻ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የተጫራቾችን ስምና አድራሻ በግልፅ በሚያሳይ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4. ጨረታው ማክሰኞ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

5. ፋውንዴሽኑ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

6. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ብቻ የሚያስገቡ ሲሆን፤ ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው በሚከተለው አድራሻ ጥያቄያቸውን ማቅረብ ይችላሉ።

ማህሌት በሱዬ

ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ካምፖኒ ዋና መስሪያ ቤት ጦር ሃይሎች አዋሽ ወይን ጠጅ ግቢ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 0940110868/ 0956470914       

Save Tender