Tender Detail

Tender Details

  • Company የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address ቢሾፍቱ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-37-16-83
  • Website
  • Deadline01 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityየዕቃ ዋጋ ብር 2%
  • opening date2025-10-01 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ለሥራ የሚገለገልበትን Lot.1. አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን /Stationry/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


 

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ለሥራ የሚገለገልበትን፡-

Lot.1. አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን /Stationry/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

  1. ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (VAT) ያላቸው።
  3. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር ወይም በሌላም በሚመለከታቸው ፍቃድ ሰጪ አካላት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው ተጫራቾች ብቻ መካፈል ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ የስራ ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በመ/ቤቱ ቀርቦ መግዛት ይችላሉ።
  5. ለጨረታው ማስከበሪያ ጠቅላላ ካቀረቡት የዕቃ ዋጋ ብር 2% በተረጋገጠ ባንክ (CPO) በድርጅቱ ስም አሰርቶ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል።
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የእቃውን ስፔስፊኬሽን ከድርጅቱ በቀረበው መሠረት በግልፅ በመፃፍና ዕቃው ላይም በግልፅ መታየት ይኖርባቸዋል።
  7. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለፁትን ማንኛውንም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለሁ ማለት አይችልም።
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያጠቃለለና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎችን አሟልተው በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቀርቦ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ በ7 /ሰባተኛ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  9. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ተከታታይ የስራ ቀናት ጠብቆ በ7ተኛ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ በዛው ቀን 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። በእለቱ በአል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
  10. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል ጽፈው መፈረም አለባቸው።
  11. ድርጅቱ ከሰጠው ስፔስፊኬሽን ውጪ ማስተካከያ ማድረግ እና መሰረዝ (Material Devation) አይቻልም።
  12. ተጫራቾች በድርጅቱ በዋጋ ማቅረቢያ የድርጅቱ ኦርጅናል ማህተም /የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት /ድርጅት/ የሚል ማህተም ባረፈበተ ላይ ብቻ የዕቃ ዋጋዎችን ሞልቶ ማቅረብ አለባቸው። ከድርጅቱ ዋጋ ማቅረቢያ ውጪ የሚመጡ ሰነዶች ዋጋ የላቸውም።
  13. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
  14. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ድርጅታችን ግዥ እና ፋይናንስ ዳይሬክተር በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-437-16-83 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ።

 

የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

 

Save Tender

መከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ/መኢኢግ/ የግልጽ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ፡ ኮምፒውተር እና የኮምፒውተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕ...

READ MORE