ጀጎል በጎ አድራጎት ድርጅት የ 2017 ዓ.ም አመታዊ ኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል።
JEGOL CHARITABLE ORGANIZATION (ጀጎል በጎ አድራጎት ድርጅት)
አመታዊ የኦዲት ሥራ ጨረታ
ጀጎል በጎ አድራጎት ድርጅት ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር1113/2011 መሰረት ተቋቁሞ የበጎ አድራጎት ስራዎችን በመስራት ላይ የሚኝ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት። የድርጀቱ የበጀት አመት ሀምሌ ሰኔ 30 ሲሆን የ 2017 ዓ.ም ሲሆን በተመስከረት የኦዲት ድርጅት አመታዊ ኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁ መስረት የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መስፈርቱን የሚከተሉትን በማቅረብ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
- ስለ ድርጅቱ ጥቅል መገለጫ
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ቫት ምዝገባ ስርተፍኬት
- የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት።
- ተመሳሳይ ድርጅቶችን የኦዲት አገልግሎት በመስጠት ረገድ ከዚህ ቀደም ልምድ ስለመኖሩ የሚያሳይ ማስረጃ።
- ሥራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚፈጀውን ጊዜ
- ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር የፋይናንስ ዋጋ እና የቴክኒካለ ፕሮፖዛል በሰም በታሸገ ፖስታ ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት መስከረም 14 ቀን እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ድረስ በድርጅቱ ዋና ቢሮ ሻላ መናፈሻ 22 አካባቢ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ሻላ ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301 በአካል በመገኘት ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0924686009/0967333366-ዘወትር በስራ ሰአት በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
