የድርጅቱን የ2017 ዓ.ም ሂሳብ የውጭ አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ
የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
የድርጅቱን የ2017 ዓ.ም ሂሳብ የውጭ አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል።
መስፈርቱም:-
- ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና አዲት ቦርድ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣
- ተጫራቾች በጨረታ የሚወዳደሩበትን ሰአድ ኦርጂናልና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት በነጻ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ዋናውን እና አንድ ኮፒ በስም በማሽግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ 16ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በዕለቱ ከ 9፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም ባይገኙም ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡- ከላይ በዝርዝር የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኦዲተሮች በዚህ ሥራ ላይ መወዳደር የሚችሉ መሆኑና እየገለጽን ያልተሟላ መረጃ የሚያቀርቡ ኦዲተሮች ከውድድር ዉጪ ይሆናሉ፡፡
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የበለጠ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ - +251 916035592/+251 911806553 መደወል ይቻላል።
አድራሻ፡- በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት አከባቢ የክልሉ ወሳኝ ኩነቶቸ ኤጀንስ ግቢ ውስጥ የክልሉ ሲቪል ሰርቭስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ፊት ለፊት።
ሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ
