Tender Detail

Tender Details


የደቡብ ም/ኢ/ሕ /ክ/መ/ በሸካ ዞን የኪ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ሎት 1-የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2-የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3-ኤሌክትሮኒከስ _ ዕቃዎች ሎት 4- ባጃጅና ሞተር ሳይክሎች ሎት 5-የደንብ ልብስ፤ ሎት 6- ፈርንቸር ሎት -7 የተሽከርካሪ ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

የደቡብ ም/ኢ/ሕ /ክ/መ/ በሸካ ዞን የኪ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ም/ኢ/ሕ /ክ/መ/ በሸካ ዞን የኪ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ሎት 1-የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2-የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3-ኤሌክትሮኒከስ _ ዕቃዎች ሎት 4- ባጃጅና ሞተር ሳይክሎች ሎት 5-የደንብ ልብስ፤ ሎት 6- ፈርንቸር ሎት -7 የተሽከርካሪ ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

በዚህ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ አቅራቢዎች /ድርጅቶች/ወይም ግለሰቦች

1. በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቲን ሰርተፍኬት፣ ቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢነት የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ፡፡

2. ማንኛውም ተጫራቾች የእቃዎችን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500(አምስት መቶብር) የኪ/ወረዳ ገ/ባ ቅ/ጽ/ቤት በመከፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት የኪ.ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. ማንኛውም ተጫራች የመወዳደሪያ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 20.000 (ሃያ ሺህ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ /ዋስትና/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ነጠላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመሙላት እና በተራ ቁጥር 1 ላይ ያሉትን ማስረጃዎች ኮፒ በፖስታ ፡ ኦርጅናል እና 2ኮፒ በማድረግ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 የስራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይሆኖ ጨረታው በ16ኛው ቀን ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው ) ቢገኙም ባይገኙም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 16ኛ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይሰዓት ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች ድርጅቶች (ግለሰቦች ) አሸናፊ ሆነው ሲገኙ የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ የተገጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች ድርጅቶች (ግለሰቦች) አሸናፊ ሆነው ሲገኙ ያሸነፋበትን ዕቃዎች በደቡብ ም/ኢ/ሕ/ክ/መ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የኪ.ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ በራሳቸው ወጪ አጓጉዘው የሚያስረከቡ ሲሆን ያሸናፊነት ዕቃዎች ውል ገብተው ለማቅረብ ፈቃድኛ ክልሆኑ ለውል ማስከበሪያ ያስገቡትን ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ በጨረታ ህግና ደንብ መሰረት ለሚመለከተው አካል እርምጃ እንዲወስድ ሪፖርት ከተደረገ በኀላ ጽ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ሊወስድ ይችላል፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው ሲገኙ ለሚጠየቁት ናሙና ለማቅረብ ፍቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡

9. አሸናፊ ተጫራቾች ዊዝሆልዲንግ ታክስ ቅድመ ግብር 3% ለመከፈል ፍቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡

ማሳሰቢያ መ/ቤቱ የተሸለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

  • በዕቃ ጥራት ላይ ችግር ካጋጠመን የጨረታ አሸናፊው በራሱ ወጪ እና ኪሳራ የሚቀይር ይሆናል፡፡

 

  • በእያንዳንዱ የጨረታ ፖስታ ላይ ስም ፣ፊርማ፣ አድራሻ ፣ማህተምና ስልክቁጥር መኖር አለበት፡፡
  • የተለያዩ ቀለማትን በተመለከተ ኦርጅናል ብራንድ ካለሆኑ ወይም ሙለት ቀለሞች ተቀባይነት የላቸውም፡፡

የኪ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender