Tender Detail

Tender Details

  • Company Alliance for BIRTH Defect (አልያንስ ፎር በርዝ ዲፌክት)
  • Address bole, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0992040403
  • Websitehttp://www. allianceforbirthdefect.com
  • Deadline22 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-22 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

የአልያንስ ፎር በርዝ ዲፌክት ድርጅት ከሀምሌ 1/2016 እስከ ሰኔ 30/2017 ድረስ ያለውን የአንድ አመት ሂሣብ 1 (አንድ) ቦክስ ፋይል ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

Alliance for BIRTH Defect (አልያንስ ፎር በርዝ ዲፌክት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአልያንስ ፎር በርዝ ዲፌክት ድርጅት ከሀምሌ 1/2016 እስከ ሰኔ 30/2017 ድረስ ያለውን የአንድ አመት ሂሣብ 1 (አንድ) ቦክስ ፋይል ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባችኋል።

  • የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለና መረጃውን ማቅረብ የሚችል
  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል
  • የታደሰ የኦዲት የሙያ ፈቃድ ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል
  • ኦዲቱን 10 ቀናት ውስጥ ሠርቶ ማስረከብ የሚችል
  • የሚረቀርበው የመወዳደሪያ ዋጋ ሰነድ ሕጋዊ የድርጅቱ ማህተም ያለውና በፖስታ የታሸገ መሆን አለበት፡፡

የጨረታው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ነው፡፡

አስፈላጊ መረጃ ለመቀበል በስልክ ቁጥር 0992040403 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አልያንስ ፎር በርዝ ዲፌክት

 

Save Tender