Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Engineering Corporation (የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን)
  • Address ከመገናኛ አደባባይ ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚወስደው ዋና ቀለበት መንገድ ወደ አደይ አበባ ስታዲዬም (የኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት ማእከል) የሚያስገባው መገንጠያ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የሚሰጥበት ህንጻ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 118720722
  • Websitehttps://eec.com.et/
  • Deadline22 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • opening date2025-09-22 00:00:00
  • Categories Machinery , Construction Machinery , Construction Machinery And Vehicles

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ኮንስትራከሽን ዘርፍ ለአዳማ አሰላ፣ ጨፌ ዶንሳ፣ ለአዲስ አበባ፣ ሃረር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሸነሪ በዚህ ዘርፍ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በክፍት ጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ መከራየት ይፈልጋል።

Ethiopian Engineering Corporation (የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር ኢ.ኢ.ኮ /ኮንስትራ/ወጪ/3461/2017

 

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ኮንስትራከሽን ዘርፍ ለአዳማ አሰላ፣ ጨፌ ዶንሳ፣ ለአዲስ አበባ፣ ሃረር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሸነሪ በዚህ ዘርፍ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በክፍት ጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ መከራየት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም ሕጎች እና የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን-ኮንስትራክሽን የግዥ መመሪያ በተገለጸው የክፍት ጨረታ ሥነ ሥርዓት መመሪያ መሠረት ይሆናል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ (Unconditional Bank Guarantee) የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ኮንስትራክሽን ዘርፍ) ማሰራት አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን እና ሄራርድ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዚህ በታች በተገለፀው ቢሮ በመቅረብ ወይም ከስር በተቀመጠው ሊንክ በመጠቀም መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. የዕቃው ዝርዝር እና አገልግሎቶቹ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች (specification) ተያይዟል።
  6. ማንኛውም ተጫራች በሌላ የጨረታ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው ዋጋ ቢያንስ ሶስት ወር የሚጸና መሆን አለበት፡፡
  8. ተጫራቾች የቴክኒክ ሰነድ እና የፋይናንሻል ሰነዳቸውን ለየብቻ ማዘጋጀትና በአንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  9. ጨረታው መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጥዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጥዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ በሚገኝበት ከዚ በታች በተገለፀው አድራሻ ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን፣ ፊርማቸውን እና ድርጅታቸውን ማህተም ማስፈር አለባቸው።
  11. ጨረታው የቴክኒክ መስፈርቱን ካሟሉት አቅራቢዎች መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ላቀረበው ተጫራች አሸናፊ ይደረጋል።
  12. መ/ቤቱ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ኮንስትራክሽን ዘርፍ (ኢ.ኢ.ኮ/ኮንስትራ) ሕንጻ 1 ሶስተኛ ፎቅ፡ የግዥ ቡድን ቢሮ የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05

ስልክ ቁጥር +251-960-041-951/-251-911-153-389/+251-934-932-921 አዲስ አበባ

➤https://forms.office.com/r/NYhvYi9Pw8

ለአዳማ አሰላ መንገደ ሥራ ፕሮጀክት ሎት 1 አዳማ (Kin 0+00]- አዋሽ መልካ [Km 17+000

 

No

Equipment

Peak No.

Unit Price

Total Price

1

Dozer (>300HP)

1

 

 

2

Excavator (>200HP)

1

 

 

3

Wheel Excavator (>200HP)

1

 

 

4

Excavator with Jackhamer

1

 

 

5

Grader (120-190HP)

3

 

 

6

Loader (162 KW)

3

 

 

7

Mini Loader

1

 

 

8

Roller (>16 Ton,>160KW)

5

 

 

9

Dump Truck (16m3,> 371HP)

14

 

 

10

Water truck

6

 

 

11

Fuel Truck

1

 

 

12

Backhoe Loader (>95HP)

1

 

 

13

Hand driven Roller (I ton)

2

 

 

14

Concret Vibrator

4

 

 

15

Asphalt Milling Machine

1

 

 

16

Light Vehicle

14

 

 

17

Service Bus

2

 

 

18

Concrete Truck Mixer

1

 

 

19

Mixer (750lit)

1

 

 

20

Mixer (350 Lit)

3

 

 

21

Low-bed

1

 

 

22

Generator (50KW)

1

 

 

23

Generator (100KW)

2

 

 

24

Concrete Batching Plant

1

 

 

25

Half Crane

1

 

 

26

Forklift

1

 

 

27

Water pump

2

 

 

28

Grinder

2

 

 

29

Rebar Cutting Machine

1

 

 

30

Rebar Bending Machine

1

 

 

31

Plywood Cutter

2

 

 

 

SubTotal

Vat 15%

Total including 15% VAT

 

 

 

 

 

No

Equipment

Peak No.

Unit Price

Total Price

1

Dozer(>300HP)

2

 

 

2

Exc. With Jackhamer

1

 

 

3

Excavator (>200HP)

4

 

 

4

Drilling Equipment (Blasting)

1

 

 

5

Grader (120-190HP)

3

 

 

6

Loader (162KW)

4

 

 

7

Roller (>16 Ton, >160KW)

5

 

 

8

Dump Truck (16m3,>371HP)

13

 

 

9

Water Truck

5

 

 

10

Concrete Truck Mixer 1

1

 

 

11

Fuel Truck

1

 

 

12

Backhoe Loader (>95HP)

1

 

 

13

Hand driven Roller (1ton)

3

 

 

14

Concrete Vibrator

3

 

 

15

Crucher

1

 

 

16

Light Vehicle

12

 

 

17

Bus

1

 

 

18

Mixer (150lit)

1

 

 

19

Mixer (350 lit)

2

 

 

20

Low-bed

1

 

 

21

Generator (5KW)

1

 

 

22

Generator (50KW)

1

 

 

23

Generator (500 kW)

1

 

 

24

Water Pump

2

 

 

25

Grinder

2

 

 

26

Rebar Cutting Machine

1

 

 

27

Rebar Bending Machine

1

 

 

28

Paywood Cutter

2

 

 

 

SubTotal

Vat 15%

Total including 15% VAT

 

 

 

 

ሃረር ጉራ ድልድይ ሥራ ፕሮጀክት

 

No

Equipment

Peak No.

Unit Price

Total Price

1

Dozer (>300HP)

1

 

 

2

Excavator with Jackhamer

1

 

 

3

Grader 140K

1

 

 

4

Boring Machine 1.2m dia

1

 

 

5

Vaibrating Hammers

1

 

 

6

Crane 35 tone

1

 

 

7

Concrete Batching Plant

1

 

 

8

Loader

2

 

 

9

Water truck

2

 

 

10

Roller (16ton)

1

 

 

11

Truck Mixer 12m3

3

 

 

12

Concrete Pump

1

 

 

13

Concrete Vibrator

5

 

 

14

Dump Truck (16m3,>371 HP)

4

 

 

15

Fuel Truck

1

 

 

16

Light Vehicle

8

 

 

17

Playwood cutter

1

 

 

18

Mixer (750 lit)

2

 

 

19

Hand Driven Roller (2ton)

1

 

 

20

Generator (150KW)

-

 

 

21

Generator (50KW)

1

 

 

22

Service bus

2

 

 

23

Water Pump 80m3/hr

2

 

 

24

Welding machine

1

 

 

25

Rebar Cutting Machine

1

 

 

26

Rebar Ending Machine

1

 

 

27

Grinder

2

 

 

 

SubTotal

Vat 15%

Total including 15% VAT

 

 

 

 

አዲስ አበባ ዙሪያ ፕሮጀክት

 

No

Equipment

Peak No.

Unit Price

Total Price

1

Wheel Excavator

2

 

 

2

Mini Excavator (7-10 Tone)

1

 

 

3

Grader

1

 

 

4

Loader

2

 

 

5

Roller

2

 

 

6

Roller (>14 Tone)

1

 

 

7

Backhoe Loader

1

 

 

8

Dump Truck

5

 

 

9

Water Truck

3

 

 

10

Fuel Truck

1

 

 

11

Light Vehicle

6

 

 

10

Isuzu Truck

1

 

 

12

Bus

2

 

 

Auxillary Machine

-

 

 

13

Hand driven Roller (ton)

1

 

 

14

Hand driven Roller (2ton)

1

 

 

15

Concrete Vibrator

7

 

 

16

Hand Jackhamer

6

 

 

17

Power Float

4

 

 

18

Grinder

2

 

 

19

Welding Machine

2

 

 

20

Compressor

2

 

 

21

Rummer Compactor

2

 

 

22

Mixer (750lit)

1

 

 

23

Mixer (350 Lit)

2

 

 

24

Generator (50KW)

2

 

 

25

Rebar Cutting Machine

2

 

 

26

Rebar Bending Machine

3

 

 

27

Plywood cutter

2

 

 

 

SubTotal

Vat 15%

Total including 15% VAT

 

 

 

 

 

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን

 

Save Tender