በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት እና ማጣፈጫ በዘርፉ ከተሠማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል፡-
- የማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ለምግብ አገልግሎት የሚውል ማጣፈጫ በዘርፉ ከተሠማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
|
1 |
አንደኛ ደረጃ ዛላ በርበሬ |
|
2 |
አንደኛ ደረጃ ነጭ ሽንኩርት |
|
3 |
አንደኛ ደረጃ ቀይ ሽንኩርት |
|
4 |
አንደኛ ደረጃ ዥንጅብል |
|
5 |
ጎመን ዘር |
|
6 |
የምግብ ጨው |
|
7 |
ሻይ ቅጠል 80 ግራም |
|
8 |
ካሜራ 500 ግራም |
|
9 |
የእንጀራ መጋገሪያ የአፈር ምጣድ |
|
10 |
አክንባሎ |
|
11 |
የስንደዶ ሰፌድ |
|
12 |
አንደኛ ደረጃ ቃሪያ |
|
13 |
አንደኛ ደረጃ ምስር |
ለምግብ አገልግሎት የሚውል እህል በዘርፉ ከተሠማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
|
1 |
አንደኛ ደረጃ ሠርገኛ ነጭ ጤፍ |
|
2 |
አንደኛ ደረጃ በቆሎ |
|
3 |
አንደኛ ደረጃ ባቄላ |
|
4 |
አንደኛ ደረጃ ፉርኖ ዱቄት |
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በዚህ ዘርፍ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸውና የንግድ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በጨረታው የሚሳተፋ ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን ከተራ ቁጥር 1 እስከ 3 ድረስ ያሉትን ለ6 ወራት በሚፈለገው መጠን ጥራትና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በየወሩ በራሱ ወጪ እስከ በንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋሙ ቅጥር ግቢ ድረስ አምጥተው ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛሙም ተጫራች በተራ ቁጥር 1 የተገለፁትን ህጋዊ ማስረጃዎች ለጨረታው ለሚቀርበው ዋጋ ጋር ዋናውንና ኮፒውን አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ CPO 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ከዋናው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በሰነድ ላይ በተገለፀው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጃ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው በእለቱ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ሰኞ ይከፈታል፤ የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ከበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ግ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/ሥ/ሂደት ቀርበው ዝርዝር ሰነዱን 200 (ሁለት መቶ) ብር የማይመለስ ብር በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 09-13-56-48-59
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም
