Tender Detail

Tender Details

  • Company Maf Business Group (ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ)
  • Address ቦሌ መንገድ ወሎ ሠፈር አደባባይ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251114670551
  • Websitehttps://mafbusinessgroupet.com/
  • Deadline30 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-30 00:00:00
  • Categories Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant , Cargo Vehicle , Vehicle

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የፈሳሽ ጭነት ሲኖ ትራክ 371 እና ሻክማን የፈሳሽ ጭነት ከነተሳቢው በተጨማሪም ያገለገሉ የነዳጅ ታንከሮችን ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል።

Maf Business Group (ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ)


 

ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች እና የነዳጅ ታንከሮች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/001/2018

 

ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የፈሳሽ ጭነት ሲኖ ትራክ 371 እና ሻክማን የፈሳሽ ጭነት ከነተሳቢው በተጨማሪም ያገለገሉ የነዳጅ ታንከሮችን ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል።

ሰለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ቦሌ መንገድ ወሎ ሠፈር አደባባይ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢዝነስ ግሩፑ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

ጨረታው መስከረም 20 ቀን 2018 ም ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢዝነስ ግሩፕ መሰብሰቢያ አዳራሽ በጨረታ ኮሚቴው ፊት ይከፈታል።

ቢዝነስ ግሩፑ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251114670551/0973017020

 

.   ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ    .

Save Tender