ጴጥሮስ ኔትወርክ ዴቨሎፕመንት በሲቭል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን እ.ኤ.አ የ2024 በጀት ዓመትን በInternational Public Sector Accounting Standards (IPSAS) የሚሰራ ባለሙያ እና ለ2025 በጀት ዓመት የውጪ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ጴጥሮስ ኔትወርክ ዴቨሎፕመንት በሲቭል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን
የኦዲት የሥራ መደብ ማስታወቂያ ጨረታ
ጴጥሮስ ኔትወርክ ዴቨሎፕመንት በሲቭል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ምዝገባ እና ፈቃድ ቁጥር 3872 እንደ አገር በቀል ድርጅት በአዋጅ 1113/2019 መሰረት ተመዝግቦ የሚገኝ ድርጅት ነው። በዚህ መሰረት እ.ኤ.አ የ2024 በጀት ዓመትን በInternational Public Sector Accounting Standards (IPSAS) የሚሰራ ባለሙያ እና ለ2025 በጀት ዓመት የውጪ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል።
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ እና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤
- የቫት/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፤
- ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin/ ተመዝጋቢ የሆነ፤
- በኦዲት ቦርድ የተመዘገበ እና ተያያዥ ስራዎችን የሰራ እና የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- በመንግሥት የሒሳብ አያያዝ ደረጃዎች (IPSAS) እና IFRS ላይ ዕውቀትና ልምድ ያለው የሆነ፤ ተጫራቾች ሰነዳቸውን እና ዋጋውን ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው ለ(IPSAS) ወይንም ለኦዲት ስራ ብቻ ነው።
- ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስፈልጋቸውን መረጃ በኢሜል ማግኘት ይችላሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ዋጋ በቁጥር እና በፊደል ያለምንም ስርዝ እና ድልዝ በመሙላት ስም፣ ፊርማ እና ማህተም ሰነድ ላይ ማኖር አለባቸው፤
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ የሰጠውን ዋጋ መለወጥ/ማሻሻል አይችልም፤
- ተጫራች ኦዲተሩ ለ2025 የሚወዳደር ሲሆን፣ ነገርግን ለ2024 የበጀት ዓመት በአይፒኤስኤኤስ (IPSAS) የተለወጠውን የፋይናንስ ሪፖርት በመጠቀም የኦዲት ሪፖርት እንዲዘጋጅ የሚያስችል የተለየ ስምምነት ይኖራል።
- ተጫራች ኦዲተሩ የIPSAS ስርዓትን በተግባር መተግበር ማኑዋል ማዘጋጀት፣ ሰራተኞችን ማሰልጠን፣ ከውጭ ኦዲተሮች ጋር በቅርበት መስራት
- ተጫራች ኦዲተሩ በQuick Books ፕሮግራም ላይ ዕውቀት እና ክህሎት ያለው የሆነ፤
- ድርጅቱ በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት ይኖረዋል።
ማሳሰቢያ፡ የድርጅቱ ጽ/ቤት ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 6 ጉርድ ሾላ በሆሊ ሲቲ ህንጻ ላይ 6ኛ ፎቅ ሲሆን የቢሮ ቁጥር 605 ነው።
ኢሜል pnd3872@gmail.com/shewa@petrosnetwork.org/ruth@petrosnetwork.org
. ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር፡ 0975-75-10-73 .
