ድርጅታችን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በተለምዶ ቆሬ ተብሎ የሚጠራው ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማሰራት ይፈልጋል።
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ የቆሬ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፐራይዝ በተለምዶ ቆሬ ተብሎ የሚጠራው ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
|
የሥራ ዝርዝር |
መለኪያ |
መጠን |
የጨረታ መዝጊያ ቀን |
የጨረታ መክፈቻ ቀን |
|
Supply & Fix Water proofing Work - Cementious water proofing - Water proffing Membrane 4mm thick - Geotextile |
M2 |
1420 |
መስከረም 27/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት |
መስከረም 27/2018 ከጠዋቱ 4፡15 |
|
M2 |
6440 |
|||
|
M2 |
770 |
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነድ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔሲፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ ቆሬ አደባባይ በሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት (18-028) አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠገዡ መሰረት ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት በተቀመጠው የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል፡፡
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክት አቅርቦት እና ግዥ ቡድ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ
በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B ቆሬ አደባባይ
ለበለጠ መረጃ:- 011-8-72-11-74 ወይም 09-11-34-15-26
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ የቆሬ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B
