በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ለሴከተር መ/ቤቶች የሚውል አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ ኤለክትሮኒከስ መሣሪያዎች፣ የውሃ ዕታዎች እና የሕንጻ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ለሴከተር መ/ቤቶች የሚውል አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ ኤለክትሮኒከስ መሣሪያዎች፣ የውሃ ዕታዎች እና የሕንጻ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
1ኛ በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያለው የንግድ ፍቃዱ የታደሰ እና ፎቶ ኮፒዎቹን አያይዞ ማቅረብ የሚችል
2ኛ የንግድ መለያ ቁጥር ያለውና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
3ኛ የዋጋ ማቅረቢያ በእያንዳንዱ ዕቃ ነጠላ ዋጋ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ የሚችል/የምትችል/
4ኛ የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል/የምትችል/
5ኛ ተጨማሪ እሴት ታከስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች/
6ኛ የአገልግሎት ከፍያ 2% ለመከፈል ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች
7ኛ የጨረታ ማስከበሪያ (bid bond) 5000ብር /አምስት ሺህ ብር/ በተረጋገጠ የከፍያ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል/ይኖርባታል፡፡
8ኛ የጫኝ እና አውራጅ ወጪዎች በአሸናፊ ድርጅት የሚሸፈን ይሆናል።
9ኛ የቀረበው ዕቃ ጥራቱን ያልጠበቀ ከሆነ አሸናፊ ድርጅት በራሱ ወጪ ዕቃውን የመለወጥ ግዴታ አለበት፡፡
10ኛ አሸናፊው ተጫራች /ድርጅት/ያሸነፈውን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት እስከ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ማድረስ የሚችል/ የምትችል መሆን ያስፈልጋል፡፡
11ኛ የጨረታውን ሰነድ ከአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የማይመለስ ብር 100 ብር /አንድ መቶ ብር በመከፈል መግዛት የሚቻል መሆኑ፣
12ኛ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ይውላል፡፡
13ኛ የጨረታው ሣጥን የሚታሸግበትና የሚከፈትበት በ16ኛ ቀን በሥራ ቀናት አዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ላይ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፤
14ኛ የተጫራቶች ያለመገኘት የጨረታ መከፈት ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡
ማሳሰቢያ፡- በአንዱ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይቻልም፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻችን ስልክ ቁጥር፡- 0993716652/0909477775 ይደውሉ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት
