Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ህንጻ መሀንዲሶች ማኅበር
  • Address Next to AMCE Bole Kifle Ketema, woreda 13,kal Boldg, 4th floor office no.420 : Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0912658784
  • Website
  • Deadline11 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-11 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ህንጻ መሀንዲሶች ማኅበር የ2017 ዓ.ም በጀት አመት ገቢ እና ወጪ ኦዲት ለማሰራት የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያደሱ ህጋዊ ኦዲተሮችን መጋበዝ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ህንጻ መሀንዲሶች ማኅበር


 

የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ህንጻ መሀንዲሶች ማኅበር የ2017 ዓ.ም በጀት አመት ገቢ እና ወጪ ኦዲት ለማሰራት የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያደሱ ህጋዊ ኦዲተሮችን መጋበዝ ይፈልጋል ሆኑም ከላይ የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ በኢህመማ ጽ/ቤት በመቅረብ አስፈላጊውን ሰነድ በመውሰድ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፤ በመሆኑንም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ በመቅረብ አስፈላጊውን ሰነድ በማሟላት እንድታስገቡ እናሳስባለን ለበለጠ መረጃ በስ/ቁ. 0912658784 ወይም 0912625194 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

Addres Next to AMCE Bole Kifle Ketema, woreda 13,kal Boldg, 4th floor office no.420

 

የኢትዮጵያ ህንጻ መሀንዲሶች ማኅበር

 

Save Tender