Tender Detail

Tender Details

  • Company Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251114655222
  • Websitehttps://www.hibretbank.com.et/
  • Deadline17 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-09-17 00:00:00
  • Categories Cloth And Shoes

ሕብረት ባንክ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።

Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- ሕባ/006/17

ሕብረት ባንክ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

ዝርዝር መግለጫ

መለኪያ

ባዛት

ምርመራ

1

ብትን ጨርቅ (ሱፍ) የጨርቅ ቀለም ፐርፕል

በሜትር

 

1,659

 

2

ብትን ጨርቅ (ሱፍ) የጨርቅ ቀለም ግሬይ

በሜትር

 

1,659

 

3

ሸሚዝ ፈካ ያለ ውሃ ሰማያዊ ቀለም

በሜትር

 

948

 

4

ከረቫት (ለወንድ)

በሜትር

 

840

 

5

ከረቫት (ለሴት)

በሜትር

 

108

 

ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው መወዳደር ይችላሉ።

1. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከነሐሴ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንከ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

2. የጨረታ ሰነዱን ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 19ኛ ፎቅ ግዥ ዋና ከፍል በመገኘት መግዛት ይቻላሉ።

3. ተጫራቾች በጨረታ መመሪያው መሰረት የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መመሪያ ያልተከተለ ተጫራች ከውድድር ሊታገድ ይችላል።

5. እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት። (

6. እያንዳንዱ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ወይም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች እስከ መስከረም 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ ማስገባት ይችላሉ፡፡

8. ጨረታው መስከረም 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከህብረት ባንከ ውጭ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-4-67-32-08 ወይም 011-4-70-65-41 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ሕብረት ባንክ አ.ማ

Save Tender