Tender Detail

Tender Details

  • Company የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር
  • Address የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 13 45 63 13
  • Website
  • Deadline18 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-23 00:00:00
  • Categories Audit Service

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፍነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር የ2017 ዓ.ም የሂሳብ እንቅስቃሰውን ህጋዊ የኦዲት ስራ ፈቃድ ያላቸውን ባለሙያዎች በጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማስራት ይፈልጋል፡፡

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፍነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር የ2017 ዓ.ም የሂሳብ እንቅስቃሰውን ህጋዊ የኦዲት ስራ ፈቃድ ያላቸውን ባለሙያዎች በጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማስራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት ማሟላት የምትችሉ ህጋዊ የኦዲት ፈቃድ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን 100 ብር ( አንድ መቶ ብር ብቻ) በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እና ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያ ቀኑ ባለቀ በ3ኛ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች በቦታው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው የሚከፈትና አሸናፊው የሚለይ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

መስፈርቶቹ፡-

1. የስራ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፣

2. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት፣

3. በዘመኑ/ 2016 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፣

4. ህጋዊ የገንዘብ መቀበያ ደረስኝ፣ TIN NO፣ VAT እና ማህተም ያላቸው፣

5. የAABE ድርጅት ብቃት ማረጋገጫ ያለው/ያላት፣

6. የማህበራትን ሂሳብ ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል፡፡

7. 2% ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል/ትችል፡፡

8. የህብረት ስራ ማህበራት የኦዲት ስልጠና የወሰደ/ሰደች ቢሆነ ይመረጣል፡፡

9. ስራውነ በመስራት ቢያንስ 2 ባለሙያዎችን መድቦ ማሰራት የሚችል፣

ግለሰቦችና ድርጅቶች ከላይ በቀረበው የጊዜ ገደብ መሰረት በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ አጠገብ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 09 13 45 63 13

የህዳሴ ቦሴ ሸማቾች ኋላ/የተ/የህ/ስ/ማ/ር

Save Tender