አድቮኬትስ ኢትዮጵያ 2017 ዓ.ም አመታዊ ኦዲት ሪፖርት ለማቅረብ የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
አድቮኬትስ ኢትዮጵያ
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
አድቮኬትስ ኢትዮጵያ 2017 ዓ.ም አመታዊ ኦዲት ሪፖርት ለማቅረብ የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ተወዳዳሪዎች እነዚህን በሟሟላት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለጨረታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚህም መሰረት -
የተፈቀደለት የኦዲተር ሰነድ ያለው
3 ዓመት የሰራና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው
የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያሟላ
የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያሟላ
የቲን ቁጥርና የንግድ ምዝገባ ፈቃድ ያሟላ እና ተያያዝ ህጎች እና መመሪያዎችን በጠበቀ መልኩ
ያሟላ ተደርጎ መሞላት እና መቅረብ አለበት፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ
ኢሜል አድራሻ :- eclfaddis@gmail.com እና ስልክ ቁጥር +251 964348789
አድቮኬትስ ኢትዮጵያ
