Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ሁልባራግ ፣ ኢትዮጲያ, Phone: 0911660491
  • Website
  • Deadline22 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security20,000.00
  • opening date2025-09-22 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል -

1. የጽህፈት መሳሪያና የፅዳት ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ

1. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2. የግብር ከፋይ መለያ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣

4. በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣

5. የዘመኑን ግብር አጠናቀው ስለመከፈላቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣

6. የጨረታ ዋስትና 20,000/ሃያ ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፣

7. ጨረታውን ቢያሸንፉ ያሸነፏቸውን እቃዎችን ኬራቴ ከተማ በሚገኘው የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ አምጥተው ማስረከብ የሚችሉ፡፡

ከሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ኬራቴ ከተማ በመገኘት ተጫራቾች ለጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ-4 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው ከወጣ ከı5ኛው ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን 8፡30 ሰዓት ታሽጎ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 09-11-66-04-91/09-21-00-11-67

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን

የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

ኩራቴ

Save Tender