የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ ዓይነት የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።
የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ምስ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/001/2018
የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ ዓይነት የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት |
የዕቃው አይነት |
የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ |
|
1 |
የተለያዩ ዓይነት የፅህፈት መሳሪያዎች |
መስከረም 07 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት |
መስከረም 07 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት |
ብር 108,709,50 (አንድ መቶ ስምንት ሺህ ሰባት መቶ ዘጠኝ ብር ከ50/100 ሳንቲም) |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ.እ.ታ፣ የግብር ከፋይ መ/ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ የግዥ ኤጀንሲ ድህረ-ገፅ ላይ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
- በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር EEU-EAAD AACC./1000298392902/ በሚለው ገቢ በማድረግ እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- አድራሻ፦ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ıኛ ፎቅ ላይ ሰፕላይ ቼይን ግዥ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፣
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት ገንዘብ መጠን ከላይ በሰንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ምስ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/001/2018 የሚል ምልክት በማድረግ መስከረም 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ ከላይ በተራ ቁጥር 5 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ስራ ተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፣
- የጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 251-011-67-32-353 /0917856906 / 0912908046 መደወል ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን
