Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ሳይበር ደህንነት ማህበር በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0966118381
  • Website
  • Deadline04 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-04 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሳይበር ደህንነት ማህበር በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን


የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሳይበር ደህንነት ማህበር በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በታህሳስ 2014 ዓ/ም በቁጥር 5982 ለትርፍ ያልተቋቋመ የሙያ ማህበር ሆኖ የተመዘገበ እና ህጋዊ ሰውነት ያለው ማህበር መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የ2016 ዓ.ም እና 2017 ዓ.ም በጀት አመት የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈል ከዚህ በታች የተቀመጡትን ተፈላጊ መስፈርቶች ማለትም ፡

  • የታደሰ የኦዲተር የሙያ ማረጋገጫና ንግድ ፍቃድ ያለው፣
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣
  • የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • በተመሳሳይ በሲቪል ማህበረሰብ የባለሙያ ማህበር ላይ ልምድ፤የሚያሟሉ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ7 (ሰባት) ቀናት ውስጥ ከፍ ብሎ የተጠቀሱትን ሰነዶች ጨምሮ የቴከኒክ እና የዋጋ ማቅረቢያውን እንዲሁም አገልግሎቱ የሚፈጀውን ጊዜ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማህበሩ አድራሻ:- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በሚገኘው አጎዛ አፓርትመንት ቢሮ ቁጥር 25 እንድታቀርቡ እናሳውቃለን፡፡

የኢትዮጵያ ሳይበር ደህንነት ማህበር

ለተጨማሪ መረጃ +251966118381

+251939666347

የኢትዮጵያ ሳይበር ደህንነት ማህበር

Save Tender