Tender Detail

Tender Details

  • Company በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ት/ጽ/ቤት የየካ ቦሌ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 የካ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ልዩ ስሙ ጨሪ ሰፈር አንድሮሜዳ ት/ቤት ፊት ለፊት ባለው መንገድ 500 ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline05 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያው የገንዘብ መጠን በየ ሎቱ የተለያየ ነው።
  • opening date2025-09-04 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Furniture , Stationery Materials , Electronics Materials

በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የካ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የ 1ኛ ዙር ጥቅል ጨረታ ግዢ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ት/ጽ/ቤት የየካ ቦሌ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት


                                                        የጨረታ ማስታወቂያ

በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የካ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የ 1ኛ ዙርጥቅል ጨረታ ግዢ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የሎት ዝርዝር፡- ሎት 01 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 02 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ሎት 03 የደንብ ልብስ ሎት 04 የኤሌክትሮኒከስ እቃ ሎት 05 የፈርኒቸር ዕቃዎች ሎት 06 የጤና እና የሰውነት ማጎልመሻ ዕቃዎች ሎት 07 አላቂ የትምህርት እቃዎች ሎት 08 አላቂ የህከምና እቃዎች ናቸው። በተጨማሪም የመምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች የካፌ አገልግሎትም መስጠት የሚችሉ መሳተፍ ወይም መወዳደር ይችላሉ፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቶች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. ህጋዊ የሆነና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታከስ እና የቲን ተመዝጋቢ የሆኑ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

  2. ተወዳዳሪው የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት፡፡

  3. ተጫራቹ የንግድ ሰርተፍኬት ከግብር ሰብሳቢ ከፍል የተሰጠውን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት፡፡

  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ 1% ተደርጎ የተሰላ ብር ለሎት 1-7500 ብርለሎት 2-7500 ብር ለ ሎት 3 =7500 ብር ለ ሎት 4 = 25000 ብር ለሎት 5 = 27,000 ብርለሎት 6 = 7500 ብር ለሎት 7 =10000 ብር ለ ሎት 8 =4000 ብር ህጋዊነቱ ከታወቀ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ እንደሚወዳደሩበት ሎት ብዛት አንድ ላይ ሆነ ለየብቻ ማሰራት ይችላሉ፡፡

  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 / ሁለት መቶ ብር / በመከፈል የካ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፋይናንስና ግዢ ክፍል ቢሮ ቁጥር በመቅረብ መግዛት ትችላላችሁ፡፡

  6. ተጫራቾች ዋጋ የሞሉበትን ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

  7. ጨረታው በወጣበት በ10ኛው ቀን በ 11፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ይታሸጋል ፡፡ የጨረታ ሳጥን ከታሸገ በኋላ የሚመጡ ማናቸውንም የተጫራቾች ማስረጃ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  8. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በጠኛው ቀን ላይ ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡

  9. የጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከትምህርት ቤቱ ጋር የግዢ ውል ስምምነት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡


 

                                       በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የካ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender